Skip to main content

page search

All Library Resources

Displaying 1 - 12 of 58
Manuals & Guidelines
April 2019
የነዚህ የበጎ ፈቃድ መመሪያዎች አላማ የመሬት፣ የአሳ እንዲሁም የደን ይዞታ አስተዳደርን ለማሻሻል ምሪት መስጠት ብሎም እንደማጣቀሻ ማገልገል ሲሆን ይህም ለሁሉም ሰው የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የተሰኘው መርሆን መሠረት ያደረገ እና የሰው ልጆችን በቂ ምግብ የማግኘት መብት በአገር አቀፍ የምግብ ዋስትና ማዕቀፍ ውስጥ በዘላቂነት እውን እንዲሆን ድጋፍ መስጠት ነው። የነዚህ መመሪያዎች አላማ ረሃብን እና ድህነትን ለማጥፋት ለሚደረገው አለም አቀፍ እና አገር አቀፍ ርብርብ…
Manuals & Guidelines
November 2018
በኢትዮጵያ ኃላፊነት የተሞላበት የግብርና ኢንቨስትመንት ዕውን ለማድረግ የሚያስችል የማህበራዊና አካባቢ የስነ ምግባር ደንብ የተዘጋጀው የግብርና ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ሁሉን አቀፍ ፣ዘላቂ ፣ ግልጽነት የሰፈነባቸው እና ሰብአዊ መብቶችን የሚያከብሩ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይችሉ ዘንድ ለመርዳት ታስቦ የተዘጋጀ የስነ ምግባር ደንብ ሰነድ ነው ፡፡ ይህ ሰነድ የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸርና ግብርና ኢንቨስትመንት ባለስልጣን የግብርና ኢንቨስትመንት ልማት በተገቢው መንገድ…
Manuals & Guidelines
November 2016
በግብርና ስራ ላይ የሚውል ኢንቨስትመንት በምግብ ራስን አለመቻልንና ድህነትን ለመቀነስ እጅጉን አስፈላጊ ነው፡፡ ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ በታዳጊ አገሮች ውስጥ የእርሻ ቦታ ተፈላጊነት በከፍተኛ ደረጃ ጨምሯል፡፡ በዚህ አኳያ መሬት አጉዋጊ መስህብነት ያለው ቋሚ ንብረት ተደርጐ ይወሰዳል፡፡ በማህበራዊ ዘርፍ ረገድ በመሬት ላይ የሚደረጉ ኢንቨስትመንቶች ቅይጥ ውጤቶችን አምጥተዋል፡፡ እንደነዚህ ያሉ ኢንቨስትመንቶች የአንዱን አካባቢ ማህበረሰቦች ተጠቃሚ የማድረግ አቅም አላቸው፡፡…
Policy Papers & Briefs
November 2016
Cộng đồng địa phương đóng vai trò không kém phần quan trọng so với các chủ rừng nhà nước như Ban quản lý rừng phòng hộ hoặc các Công ty lâm nghiệp trong quản lý tài nguyên rừng. Tuy nhiên, quyền của cộng đồng địa phương đối với rừng lại rất hạn chế. Đây là một trong những nguyên nhân dẫn đến việc…
Policy Papers & Briefs
July 2016
FAO Việt Nam đang tích cực đáp ứng lời kêu gọi của Chính phủ Việt Nam về hỗ trợ giải quyết nạn hạn hán nghiêm trọng chưa từng có trong lịch sử hơn 90 năm qua.

Share this page