Land Library Search
Through our robust search engine, you can search for any item of the over 73,000 highly curated resources in the Land Library.
If you would like to find an overview of what is possible, feel free to peruse the Search Guide.
/ library resources
Showing items 1 through 9 of 58.The technical guideline of mechanized wet direct-seeding provides information on mechanized wet direct-seeding-related techniques from seed preparation to crop establishment, including (1) Land preparation, (2) Seed preparation, (3) Techniques for operating the seeder (4) Machinery safety, (5) Ma
የነዚህ የበጎ ፈቃድ መመሪያዎች አላማ የመሬት፣ የአሳ እንዲሁም የደን ይዞታ አስተዳደርን ለማሻሻል ምሪት መስጠት ብሎም እንደማጣቀሻ ማገልገል ሲሆን ይህም ለሁሉም ሰው የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የተሰኘው መርሆን መሠረት ያደረገ እና የሰው ልጆችን በቂ ምግብ የማግኘት መብት በአገር አቀፍ የምግብ ዋስትና ማዕቀፍ ውስጥ በዘላቂነት እውን እንዲሆን ድጋፍ መስጠት ነው። የነዚህ መመሪያዎች አላማ ረሃብን እና ድህነትን ለማጥፋት ለሚደረገው አለም አቀፍ እና አገር አቀፍ ርብርብ
በኢትዮጵያ ኃላፊነት የተሞላበት የግብርና ኢንቨስትመንት ዕውን ለማድረግ የሚያስችል የማህበራዊና አካባቢ የስነ ምግባር ደንብ የተዘጋጀው የግብርና ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ሁሉን አቀፍ ፣ዘላቂ ፣ ግልጽነት የሰፈነባቸው እና ሰብአዊ መብቶችን የሚያከብሩ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይችሉ ዘንድ ለመርዳት ታስቦ የተዘጋጀ የስነ ምግባር ደንብ ሰነድ ነው ፡፡ ይህ ሰነድ የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸርና ግብርና ኢንቨስትመንት ባለስልጣን የግብርና ኢንቨስትመንት ልማት በተገቢው መንገድ