/ library resources
Showing items 1 through 9 of 19.በኢትዮጵያ ኃላፊነት የተሞላበት የግብርና ኢንቨስትመንት ዕውን ለማድረግ የሚያስችል የማህበራዊና አካባቢ የስነ ምግባር ደንብ የተዘጋጀው የግብርና ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ሁሉን አቀፍ ፣ዘላቂ ፣ ግልጽነት የሰፈነባቸው እና ሰብአዊ መብቶችን የሚያከብሩ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይችሉ ዘንድ ለመርዳት ታስቦ የተዘጋጀ የስነ ምግባር ደንብ ሰነድ ነው ፡፡ ይህ ሰነድ የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸርና ግብርና ኢንቨስትመንት ባለስልጣን የግብርና ኢንቨስትመንት ልማት በተገቢው መንገድ
የነዚህ የበጎ ፈቃድ መመሪያዎች አላማ የመሬት፣ የአሳ እንዲሁም የደን ይዞታ አስተዳደርን ለማሻሻል ምሪት መስጠት ብሎም እንደማጣቀሻ ማገልገል ሲሆን ይህም ለሁሉም ሰው የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የተሰኘው መርሆን መሠረት ያደረገ እና የሰው ልጆችን በቂ ምግብ የማግኘት መብት በአገር አቀፍ የምግብ ዋስትና ማዕቀፍ ውስጥ በዘላቂነት እውን እንዲሆን ድጋፍ መስጠት ነው። የነዚህ መመሪያዎች አላማ ረሃብን እና ድህነትን ለማጥፋት ለሚደረገው አለም አቀፍ እና አገር አቀፍ ርብርብ
This is a Model Contract posted on OpenLandContracts.org. It lists Other crops as the primary resource(s)
This is a Land Lease Agreement posted on OpenLandContracts.org. It lists Cereal crops,Cotton,Oilseeds,Other crops as the primary resource(s)
This is a Land Lease Agreement posted on OpenLandContracts.org. It lists Cotton as the primary resource(s)
This is a Agricultural Development Agreement posted on OpenLandContracts.org. It lists Not Specified as the primary resource(s)
This is a Land Lease Agreement posted on OpenLandContracts.org. It lists Cotton as the primary resource(s)
This is a Land Lease Agreement posted on OpenLandContracts.org. It lists Cotton,Sesame,Soybeans (Soya beans) as the primary resource(s)
This is a Land Lease Agreement posted on OpenLandContracts.org. It lists Cotton as the primary resource(s)
Paginering
Land Library Search
Through our robust search engine, you can search for any item of the over 73,000 highly curated resources in the Land Library.
If you would like to find an overview of what is possible, feel free to peruse the Search Guide.